{ "engine": "stock", "tag": "stock-v3", "n_clips": 100, "n_failed": 0, "failure_rate": 0.0, "utmos_mean": 2.358748872280121, "ecapa_mean": 0.6104563161730766, "generated_dir": "/workspace/runs/chatterbox-am-oss-v1/eval_results/chatterbox_stock-v3", "cer": "run scripts/score_cer.sh --tag stock-v3 (isolated omnilingual venv)", "per_clip": [ { "clip_id": "b743fe81a9489bbe", "speaker_id": "wxl:43qC1WXFAMbVRPbqVYWOYv4AGFA3", "text": "የጉራጌ ማህበረሰብ ቢጫ የሆነ የአለባበስ ስነስርዓት ያለው እንዲሁም ደግሞ ዳንሶቹ እጃቸውን ወደፊት በደረት እንደመሮጥ አይነት ሂደት ያለው እናም የራሱ የሆነ አመጋገብ ስነስርዓት ያለው ድንቅ የሆነ ማህበረሰብ ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.33579683303833, "ecapa": 0.6175815463066101, "duration_s": 22.12 }, { "clip_id": "5223042387cea554", "speaker_id": "wxl:43qC1WXFAMbVRPbqVYWOYv4AGFA3", "text": "ሂዩማን ሄር ወይም ዊግ ይህ የፀጉር አይነት ሙሉ በሙሉ ከተፈጥሮአዊ ወይም ሰው ሰራሽ ከሆነው የሰው ልጅ ፀጉር የሚሰራ ሲሆን ይህ ፀጉር ሙሉ ለሙሉ ላስቲክ እንደሆነ ይታወቃል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 3.0737197399139404, "ecapa": 0.6141228675842285, "duration_s": 10.68 }, { "clip_id": "5d43d74ea8919430", "speaker_id": "wxl:43qC1WXFAMbVRPbqVYWOYv4AGFA3", "text": "ምስር ወጥ በሀገራችን በኢትዮጵያ ከሚገኙ ምግቦች ውስጥ አንዱ ነው። ብዙዎችን የሚጠይቅና በጣም የሚጣፍጥ ምግብ ነው። ብዙ ሰው የሚወደው የምግብ ዓይነት ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.2170238494873047, "ecapa": 0.7076081037521362, "duration_s": 40.0 }, { "clip_id": "bb2495c813c8c2bd", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "የጋብቻ ቀለበት የምንለው ሰዎች ሲያገቡ የሚያደርጉት ቀለበት ሲሆን ሰዎች አንድ ለአንድ መተሳሰራቸውን የሚያሳይ ነው ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.5073142051696777, "ecapa": 0.6177570819854736, "duration_s": 13.2 }, { "clip_id": "06a6698b09362259", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "የእንጀራ ምጣድ ፦ የእንጀራ ምጣድ በአሁን ሰዓት በኤሌክትሮኒክስ መንገድ እየተሰራ ያለ ሲሆን ይህም በሀገራችን ብዙ ጥቅም ካስገኙ መሰረታዊ ነገሮች መካከል አንዱ ነው ። ይህ የእንጀራ ምጣድ ለመጋገሪያነት እንጀራ ለመጋገር ያገለግላል ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.4727821350097656, "ecapa": 0.7335928082466125, "duration_s": 24.8 }, { "clip_id": "d333964ff6997beb", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "አልጫ አልጫ በብዙዎቻችን ዘንድ የሚታወቅ የምግብ አይነት ሲሆን በተለይ አልጫን ለመስራት ኢትዮጵያውያን የሚጠቀሙት እርድን ነው። እርድን በመጠቀም የተለያዩ የአልጫ ወጦችን በመስራት የጨጓራ ችግር እንዳይኖርብን አድርገው ይሰሩታል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.3724870681762695, "ecapa": 0.6784912347793579, "duration_s": 23.68 }, { "clip_id": "b35d37e39ffffbbc", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "የናይክ ጫማ ናይክ ጫማ በሀገራችን በአሁን ሰዓት እየተጠቀምነው ያለነው ከዉጭ የሚመጣ ልዩ የሆነ የጫማ አይነት ሲሆን ይህ የጫማ አምራች ኩባንያ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነት ያገኘ እና አሁንም አገልግሎት እየሰጠ ያቄ ቅዩ የጫማ አምራች ድርጅት ነው::", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.4602303504943848, "ecapa": 0.7326407432556152, "duration_s": 23.6 }, { "clip_id": "2c18c8574b7c7064", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ሰረገላ ሰረገላ፦በጥንት ጊዜ በተለይ በንግስተ ሳባ ዘመን በጣም ታዋቂ ከነበሩ የመጓጓዣዎች አይነቶች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን በተለይ ነገስታቱ በዚህ በመጠቀም ይጓጓዙ እንደነበር ታሪክ መዛግብት የሚደርሱት ሀሳብ ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.6029107570648193, "ecapa": 0.6684787273406982, "duration_s": 14.12 }, { "clip_id": "2cb4c25e817a25bf", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "የስጋ መፍጫ ማሽን የስጋ መፍጫ ማሽን በሀገራችን ከሚታወቁ ማሽኖች መካከል አንዱ ሲሆን ይህም ማሽን በተለይም የተለያዩ ስጋዎችን ለመፍጨት እና ሰውን ስጋ ከመክተፍ ያዳነ ልዩ ማሽን ነው ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.29864501953125, "ecapa": 0.5538150072097778, "duration_s": 17.44 }, { "clip_id": "02d30019e52f91ea", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ላም ላም በቤት ውስጥ ከሚገኙ የቤት ውስጥ እንሳሳት የምትጠቀስ ሲሆን ይች ልዩ እንስሳ በሀገራችን በጣም ተወዳጅ ከሆኑ እንስሳት መካከል የምትጠቀስ ናት። ይች ላም በብዙዎች ዘንድ የወተት ተዋጽኦና እንድሁም የተለያዩ የወተት ነገሮች ታቀርባለች።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.267948865890503, "ecapa": 0.6135249137878418, "duration_s": 30.36 }, { "clip_id": "faf26177cf362b7a", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "የበግ እርባታ፦ የበግ እርባታ በሀገራችን ከሚታወቁ የግብርና አይነቶች መካከል የሚጠቀሱ ሲሆን ይህ የበግ እርባታ በብዙዎች ቦታ እየተስፋፋ እና በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነትን እያገኘ ያለ ልዩ የሆነ የግብርና ዘርፍ ነው ። ብዙዎችም እየተጠቀሙበት ይገኛሉ ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.6411774158477783, "ecapa": 0.6552953720092773, "duration_s": 21.08 }, { "clip_id": "edc6e4de4332d4c4", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ሰመመን:- ሰመመን በጣም በሀገራችን ተወዳጅ ከሆኑ ልብ ወለድ ፅሁፎች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን ይህ ሰመመን በአጠቃላይ የሚያትተዉም በዩኒቨርስቲ ህይወት ላይ በጣም ያጠነጠነ ልዩ የሆነ የፅሁፍ አይነት ነዉ። በጣም ብዙዎቹ ወደዉታል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.069396495819092, "ecapa": 0.4830763041973114, "duration_s": 19.84 }, { "clip_id": "bb0061ebdc417b84", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "አውሮፓ ሀገራት ወደ አውሮፓ ሀገራት የሚደረግ ስደት በጣም አሰቃቂ የሆነ ያለ እና ኢትዮጵያን ብዙን ጊዜ የተሰደዱ ሲሆን ይህ በጣም አስከፊ ነው።ህዝቦቻችን እያለቀና ወጣቱ ወደ ህዝቡን ልጆችን እየጨረሰ ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.519104480743408, "ecapa": 0.386680543422699, "duration_s": 30.36 }, { "clip_id": "2a32676983736c27", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "የለስላሳ መጠጦ በ ሱፐርማርኬት ከሚሸጡ እቃዎች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን ይህም የተለያዩ የ ዩሱፐርማርኬት እቃዎችን በመሸጥ ይታወቃል ሀገራችንም በዚህ ብዙ ተቀባይነት ያተረፉ የሱፐርማርኬት ዕቃዎች አሉዋት።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.6484862565994263, "ecapa": 0.4576968252658844, "duration_s": 19.36 }, { "clip_id": "5d0d7f90ded49f6d", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "የዶሮ ንግድ የዶሮ ንግድ በሀገራችን ከሚታወቁ የንግድ አይነቶች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን ይህም በተለይ በገጠራማ አካባቢ የተለያዩ ዶሮዎችን በማርባት የመሸጥ እና የመተደዳደር ነገር ይታይበታል ይህ የተለመደ ነው::", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.2960124015808105, "ecapa": 0.5635546445846558, "duration_s": 24.0 }, { "clip_id": "d952ca35e057c12a", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ጠጅ በሀገራችን ከሚታወቁ ባህላዊ መጠጦች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን ይህ የመጠጥ አይነት በብዙዎቻችን ተባይነት ያለው እና በተለይም አባቶች የሚያከብሩት ልዩ መጠጥ ነው።የተለያዩ ባህሎች ዝግጅቶች ላይ የሚደረግ ልዩ መጠጥ ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.412149429321289, "ecapa": 0.4821730852127075, "duration_s": 12.0 }, { "clip_id": "d31a3fa878bb5545", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "እሱባለው ይታየው በኢትዮጵያ ከሚገኙ ወጣት ድምፃውያን መካከል በጣም ተወዳጅ እና ታዋቂው እሱባለው ይታየው ሊጠቀስ ይችላል ። እሱባለው በሀገራችን ካሉ ዘፋኞች መካከል በአሁን ሰዓት ላይ አንጋፋ እና ታዋቂ ልዩ የሆነ የዜማ ድምፅ ያለው ነው ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.5030200481414795, "ecapa": 0.6126292943954468, "duration_s": 21.68 }, { "clip_id": "478fa317efdd9cd6", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ጎርጎራ ጎርጎራ፦ልዩ ከሆነ የመናፈሻ ቦታዎች መካከል የሚጠቅስ ሲሆን ይህ ልዩ የሆነ ቦታ በጎንደር ከተማ የተሰራ እና በአሁን በቅርቡ የተመረቀ ልዩ የሆነ የመናፈሻ መዝናኛ ቦታ ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.406503200531006, "ecapa": 0.738495945930481, "duration_s": 17.84 }, { "clip_id": "567b64817a38e7a1", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ሙልሙል በሀገራችን ከሚጠቀሱ የምግብ አይነቶች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን ይህ ሙልሙል ብለን የምንጠራዉ በአይነቱ ልዩ የሆነ ለበዓላት የሚደረግ የዳቦ አይነት ነዉ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.068331241607666, "ecapa": 0.5608954429626465, "duration_s": 17.36 }, { "clip_id": "4e79e5bf4c99a329", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "እርሳስ እርሳስ ለፅፈት መሣሪያነት የሚገለግሉ ልዩ ልዩ የፅህፈት መሣሪያዎች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን ይህ እርሳስ ብለን የምንጠራው የለያዩ ፁፎችን ለመፃፍ እና የተለያዩ የፁፍ አይነቶችን ተጠቅመን ለማጥፊያ ላፒስ ያለው የፅፈት መሣሪያ ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.7310254573822021, "ecapa": 0.506460964679718, "duration_s": 9.56 }, { "clip_id": "3d05347ec64dd150", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ጠበቃ ጠበቃ በሀገራችን ከሚታወቁ የሥራ ዘርፎች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን፤ ይህ ጠበቃ ብለን የምንጠራው በተለይ በሀገራችን በተለያዩ ቦታዎች ካሉ ነገሮች መካከል ይህ የህዝብን የተከሳሽ ማንነት ለማስጠበቅ ተብሎ የሚሠራ ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.600118398666382, "ecapa": 0.655238687992096, "duration_s": 23.6 }, { "clip_id": "eac39a2c5f9b3fe2", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "አፓርታማ፤አፓርታማ በኢትዮጵያ ከሚታወቁ የመኖሪያ ቤቶች አይነቶች መካከለ የሚጠቀስ ሲሆን በተለይም በአገራችን በተለያዩ ቦታዎች የሚገኙ እና በአሁኑ ሰዓት አገልግሎት ላይ የሰጠ የሚገኝ ህዝቦች የተጠቀሙበት ያለ የቤት አሰራር ዘዴ ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.2595458030700684, "ecapa": 0.5814461708068848, "duration_s": 16.32 }, { "clip_id": "0c3d94e655e903d6", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "የበርበሬ ንግድ በአገራችን ከሚታወቁበት የንግድ ዓይነቶች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን ፤ በተለያዩ ቦታዎች ላይ የተለያዩ የበርበሬ ምርቶችን በማምረት ለህዝቡ ተደራሽ የማድረግ ስራ እየተሰራ የሚገኝ እና በአሁኑ ሰዓት እየተስፋፋ ያለ ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.0779106616973877, "ecapa": 0.6339831352233887, "duration_s": 23.16 }, { "clip_id": "17bf0829a5fbd591", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ጀልባ በሀገራችን ከሚገኙ ልዩ የመጓጓዣ አይነቶች የሚጠቀስ ይሆን በተለይ በሀገራችን በተለያዩ ቦታዎች ላይ እየተጓጓዝንበት እና እየተጠቀምንበት ያለው የመጓጓዣ አይነት ነው ጀልባ ብዙዎቻችን ዘንድ የሚወደድ ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.5433449745178223, "ecapa": 0.6029544472694397, "duration_s": 19.8 }, { "clip_id": "23a2bf93ebc0b852", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ፈረስ። ፈረስ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ልዩ ልዩ መጓጓዣ አይነቶች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን፤ ይህ ፈረስ በተለይም በሃገራችን በኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች እይተጠቀምንበት እንገኛለን። አባቶቻችን ከጥንት ጀምሮ የሚጠቀሙት ይህ ፈረስ ነበር።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.1381309032440186, "ecapa": 0.5972884297370911, "duration_s": 15.04 }, { "clip_id": "b2e4fe571200c0a4", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "የንግግር ጥበብ የንግግር ጥበብ በሀገራችን በኢትዮጵያ እንዲሁም በተለያዩ አለማት ላይ የሚጠቀስ የንግግር ሲሆን በተለይ ንግግር ስናደርግ ብዙዎችን ማሳመን እና በንግግራችን አበይት አበይት የሆነ ሀሳቦችን ማንሳትና መንገር መቻል ሲሆን", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.9345293045043945, "ecapa": 0.5704542398452759, "duration_s": 34.48 }, { "clip_id": "ad39ed0f1f40e95b", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ወንዞች በተፈጥሮ ከሚታወቁ ልዩ ልዩ ቦታዎች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን ይህ በሀገራችን ከሚታወቁ ወንዞች መካከል አባይ ተጠቃሽ ነው።ይህ ልዩ የሆነ የወንዝ አይነት በአለም ላይ ካሉ ረጅም ወንዞች አንዱ ይህ ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.4242868423461914, "ecapa": 0.5744565725326538, "duration_s": 19.4 }, { "clip_id": "0056c7cae18eec60", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "እንሶስላ፦እንሶስላ በሀገራችን ከሚታወቁ የውበት መጠበቂያዎች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን ይህም ልዩ የሚያደርገውና በጣም ተወዳጅ የሆነ የውበት መጠበቂያ ነው።እንሶስላ በተለያዩ አካባቢዎች የምንጠቀምበት ሲሆን በተለይም በገጠራማዎች አካባቢ እንጠቀመዋለን።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.850453495979309, "ecapa": 0.5486286878585815, "duration_s": 17.64 }, { "clip_id": "75f08c77ef68d95e", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ቅንጅት ቅንጅት በሀገራችን ከታወቁ ከነበሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል አንዱ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ግን ይህንያህል ከሚባሉት ናቸው። ቅንጅት በድሮ ጊዜ በህብረት ለህዝብ የሚሟገት ፖለቲካ ፓርቲ ነበር።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.9261976480484009, "ecapa": 0.5966470837593079, "duration_s": 38.72 }, { "clip_id": "117efa788b319079", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "የጋምቤላ ባንዲራ ጋቤላዎች የራሳቸው የሆነ አመጋገብ አለባበስ ያላቸው ልዩ ማህበረሰብ ሲሆኑ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ብሔሮች መካከል እንደ 1 ይጠቀሳሉ።እና ይህ የጋምቤላ ማህበረሰብ የራሱ የሆነ ባንዲራ አለዉ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.566545844078064, "ecapa": 0.32346898317337036, "duration_s": 26.44 }, { "clip_id": "de0d83a15e9bfa0b", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "በረኻ በርሀ በተፈጥሮ አካባቢ በጣም ከሚታወቁት ቦታዎች መካከል የሚጠቅስ ሲሆን ይህ በርሀ የምንለው አብዛኛውን ጊዜ ዕፅዋት የማይበቅልበት እና ደረቃማ የሆነ ቦታን ያካትታልል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.6221275329589844, "ecapa": 0.5939847230911255, "duration_s": 18.8 }, { "clip_id": "3cd996ea230a5f88", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ችግኝ ችግኝን በመጠቀም ቤታችንን የምናስጌጥ ሲሆን በተለይ ቤታችንን ዙሪያችንን ችግኝ በመጠቀም ውብ አድርገን መስራት እንችላለን በአሁኑ ሰአትም ብዙዎች እየተጠቀሙበት ያለ እና እያስጌጡበት ይህ እና ልዩ የማስጌጫ መንገድ ነው ችግኝ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.374284267425537, "ecapa": 0.663569450378418, "duration_s": 40.0 }, { "clip_id": "f640712a6c6e83ef", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ኮረብቶች ፦ ኮረብቶች ልዩ የሆኑ የተፈጥሮ መልካም ምድር ዓይነቶች ሲሆኑ እኝህ ኮረብታ ብለን የምንጠራቸው በድንጋይ የተከበቡ ልዩ የተራራ አይነቶች ናቸው ። ይህ በሀገራችን የተለመደ እና እየታወቀ የመጣ የተፈጥሮ ቦታ ነው ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.2312161922454834, "ecapa": 0.5256831645965576, "duration_s": 29.16 }, { "clip_id": "a223cff53ff42171", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ፓጋን ፓጋን የምንለው ይህ የሃይማኖት አይነት ሲሆን ይህ አለማመንን የሚያምኑ ልዩ የሆኑ የሃይማኖት አይነቶች ናቸው በአሁኑ ሰአት እየተንሰራፋ ያለ በምንም የማያምኑ የሚያምኑ የሚመስሉ የፍጡር አይነቶች የተሰባሰቡ", "failed": false, "reason": null, "utmos": 3.1041388511657715, "ecapa": 0.6354477405548096, "duration_s": 21.8 }, { "clip_id": "ede20e2ed537d3db", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ማንጎ የማንጎ ተክል በሀገራችን ከሚታወቁ የተክል አይነቶች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን በተለይ በባዶ ሆድ ቢገኝ ልዩ የሆነ የምግብ አይነት እንደሆነ ይጠቀሳል።ማንጎ ብዙ ጊዜ በሀገራችን በባህርዳር በቅሎ የሚገኝ የእፅዋት አይነት ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.7518436908721924, "ecapa": 0.5883611440658569, "duration_s": 21.68 }, { "clip_id": "c108064283709519", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ድፎ ዳቦ፦ ድፎ ዳቦ በብዙዎች ዘንድ ከሚታወቁ የምግብ አይነቶች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን ይህ ድፎ ዳቦ ብለን የምንጠራው አሁን ላይ አገልግሎት እየሰጠና በሀገራችን ከሚታወቁ ልዩ ልዩ የምግብ አይነቶች የሚጠቀስ ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.942698359489441, "ecapa": 0.49766749143600464, "duration_s": 12.64 }, { "clip_id": "c4216abf7d157f8d", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "የአድስ አበባ ህዝብ የአድስ አበባ ህዝብ ፦በጣም ተወዳጅ እና የሚወደድ ህዝብ ሲሆን በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነትን ያተረፈ በአንድ ላይ አብሮ መኖርን የሚያሳይ ልዩ የመቻቻል መገለጫ የሆነ የህዝብ አይነት ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.154714584350586, "ecapa": 0.7473352551460266, "duration_s": 40.0 }, { "clip_id": "2a16efdf08fbb084", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "የሙዚቃ ትምህርት የሙዚቃ ትምህርት በሀገራችን ከታችኛው ክፍል ጀምሮ እየተሰጠ ያለ ሲሆን በተለይ ተማሪዎች ስለ ሙዚቃ ግንዛቤ እንድኖራቸው ታስቦ እየተሰጠ እና በአሁኑ ሰአት አገልግሎት ላይ እየዋለ ያለ የሙዚቃ ትምህርት ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.1185801029205322, "ecapa": 0.6317079067230225, "duration_s": 30.36 }, { "clip_id": "96150cdbe68898a0", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "የቅርጫት ኳስ በሀገራችን ከሚታወቁ ልዩ የስፖርት አይነቶች የሚጠቀስ ሲሆን በተለይ ተወዳጅና በጣም አንጋፋ የሆነ የስፖርት አይነት ነው። በሃገራችን በብዙዎች ዘንድ እየተጫወቱት ይገኛል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.7220582962036133, "ecapa": 0.5585880279541016, "duration_s": 40.0 }, { "clip_id": "e33cbb695210d200", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ፋንታ አናናስ:- ፋንታ አናናስ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅ የሆነ የመጠጥ አይነት ሲሆን በተለይ ከዳቦ ጋር ሲበሉት በጣም ወይም መዓዛን የሚሰጥ ልዩ የመጠጥ አይነት ነዉ።በጣም ጣፋጭ እና በተለይ ከዉኃ ይልቅ እሱ ተመራጭ ነዉ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.554121255874634, "ecapa": 0.45296141505241394, "duration_s": 11.4 }, { "clip_id": "1a897333f1ccc594", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "እንኳን ደህና መጡ እንኳን ደህና መጡ ማስታወቂያ በተለያዩ ከተሞች ላይ ስንገባ እንዲሁም ቤት ውስጥ ስንገባ የሚታይ የማስታወቂያ አይነት ሲሆን በተለይ እንግዳ ለመቀበል የሚያስችል ልዩ የሆነ የማስታወቂያ አይነት ነው።ይህ የመልካም ምኞት መግለጫ ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.3229146003723145, "ecapa": 0.6438755393028259, "duration_s": 14.96 }, { "clip_id": "cbe112f7d9ca5dd2", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ደሴ፥ ደሴ በሀገራችን ከሚታወቁ ልዩ ልዩ እንዲሁም ብዙ ዘፋኞች ያቀነቀኑለት፥ ልዩ የፍቅር ከተማ ተብላ የምትታወቅ ሲሆን በተለይም የራሷ የሆነ ባህል፥ ወግ፥ እና እሴት እንዳላት ብዙዎች ያወራሉ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.5002365112304688, "ecapa": 0.6172784566879272, "duration_s": 14.12 }, { "clip_id": "8f198df8a5df0003", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "የጥሎሽ ባህል፤የጥሎሽ ባህል በሀገራችን ከሚታወቁ ልዩ ልዩ የባህላዊ አይነቶች መካከል የሚጠቀስ ሲሆን ይህ የጥሎሽ ባህል በሀገራችን ልዩ በሆኑ ባህሎች መካከል የሚጠቀስ ነው። የጋብቻ ስነ ስርዓቱም ልዩ የሚያደርገው በዚህ በአንደኛው ምክንያት ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.8208141326904297, "ecapa": 0.5255976915359497, "duration_s": 16.36 }, { "clip_id": "2affdff23ee859d7", "speaker_id": "wxl:8hL09T3ve1UuX74v76OtJlCoGJ13", "text": "ቃሪያ ቃሪያ በአገራችን ከሚታወቁት ልዩ ልዪ የአትክልት አይነት የሚጠቀስ ሲሆን ይህ ቃሪያ በብዙዎች ዘንድ ተቀባይነትን ያተረፈ እና በአሁኑ ጊዜ ምግብ ለማባያ እንደ ዋና ግብዓት የሚጠቀስ ነው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.4173707962036133, "ecapa": 0.5431140661239624, "duration_s": 17.64 }, { "clip_id": "697c8d27294f55b9", "speaker_id": "wxl:smyJ0d6sGKfNtyX9MSgKeGUjlju2", "text": "የጉምሩክ ኮሚሽን አርማ ነው። የሚታየው። ሳንቲሞች እያበሩ ያሎ ሳንቲሞች እና ሰማያዊ ቀለም ያለው ሁለት እጆች ናቸው። የሚታዩት።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.4793586730957031, "ecapa": 0.6582770347595215, "duration_s": 40.0 }, { "clip_id": "b5e501132a12b152", "speaker_id": "wxl:smyJ0d6sGKfNtyX9MSgKeGUjlju2", "text": "በዘንቢል ውስጥ የተያዘ ገና ከስሩ ያልተላቀቀ ረጃጅም ከስሩ ያልተላቀቀ እና ከላይ ከግንዱም ያልተላቀቀ ዝንጅብል ነው የሚታየው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.0938687324523926, "ecapa": 0.45772451162338257, "duration_s": 13.0 }, { "clip_id": "f61dc651a8635053", "speaker_id": "wxl:smyJ0d6sGKfNtyX9MSgKeGUjlju2", "text": "በሽቦ አጥር በታጠረ፣ሳር በጣም የሚበዛበት ሜዳ ላይ የቆመ አንድ ቀይ ፈረስ እና የተኛች ፈረስ ሌላ ደግሞ እንደዚሁ ቡናማ ከለር ያላት ፈረስ ሌላኛዋን እየላሰቻት ነው የሚታየው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.533785343170166, "ecapa": 0.6728475093841553, "duration_s": 21.28 }, { "clip_id": "32280ef5b1e7b53c", "speaker_id": "wxl:smyJ0d6sGKfNtyX9MSgKeGUjlju2", "text": "የባለ ሶስት እግር ተሽከርካሪ ወይም ባጃጅ ነው የሚታየው። ሽፋኗ ነጭ የሆነ ሙሉ አካሏ ሰማያዊ ቀለም ያላት ባጃጅ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.6632238626480103, "ecapa": 0.4234957695007324, "duration_s": 14.12 }, { "clip_id": "bd1ed64057b17539", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ቀይና ቡኒ ቀለም ያለው ባለ ብዙ ፎቅ የድንጋይ ቤተ ክርስቲያን በሁለት ትላልቅ የድንጋይ ግድግዳዎች መካከል ተቀምጧል። በእያንዳንዱ ጎን ወደ ቤተክርስቲያኑ የሚወስዱ ደረጃዎች አሉ። የቤተ ክርስቲያኑ ዙሪያ መሬት አፈር ነው። ይህ ቤተክርስቲያን የትኛው ከተማ ነው የሚገኘው?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.1002345085144043, "ecapa": 0.668754518032074, "duration_s": 24.48 }, { "clip_id": "203f29ed8ac8b9c4", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ጠረጴዛዎቹ በቀይና ነጭ ልብስ ተሸፍነው፣ በዙሪያቸው ጥቁር የእንጨት ወንበሮች ተደርድረዋል፤ ለመመገቢያነት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በዝግጅት ላይ ናቸው።በአዳራሹ ውስጥ የተተከሉት እጽዋትና ምሰሶዎች አጠቃላይ የመመገቢያ ስፍራውን እንዴት የበለጠ ማራኪ ያደርጉታል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.504718780517578, "ecapa": 0.6667455434799194, "duration_s": 15.92 }, { "clip_id": "0b96282e20aa1aef", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ከበስተጀርባ ቄሶች በቀለማት ያሸበረቁ ዣንጥላዎች ስር ቆመው ይታያሉ፤ ቦታው በምንጣፍ ተሸፍኗል። ይህ የዘንባባ ዝንጣፊዎችን በመያዝ መሬት ላይ መውደቅ ምን ዓይነት የሃይማኖታዊ በዓልን ሊያመለክት ይችላል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.19431209564209, "ecapa": 0.5845012664794922, "duration_s": 20.88 }, { "clip_id": "f20cf4bd807bf0f2", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ሴትየዋ በትከሻዋ ላይ አረንጓዴ የትከሻ ከረጢት/መያዣ ተሸክማለች፤ በግራ እጇም አበቦችን ትቆርጣለች ወይም ትመርጣለች።በዚህ የሮዝ አበባ እርሻ/ግሪንሃውስ ውስጥ፣ አበቦችን የምትሰበስበው ሴት ለምን አይነት ገበያ ወይም ዓላማ ልትሆን ነው የምትሰበስበው?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.0386247634887695, "ecapa": 0.5819963216781616, "duration_s": 40.0 }, { "clip_id": "4b8f286a7309f8da", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "በቅርብ ርቀት በተነሳው ይህ ምስል ላይ ሁለት ነጭ አበቦች በከፍተኛ አረንጓዴ ቅጠሎችና ቅርንጫፎች መካከል ይገኛሉ። የአበባው መሃል ጥቁር ቡኒ ሲሆን፣ ረጅም ቀይ የአበባ ዘር መያዣ አለው። የዚህ ዓይነቱ ተክል በብዛት የሚያድገው የት ነው?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.902179479598999, "ecapa": 0.7239235639572144, "duration_s": 10.08 }, { "clip_id": "61ca755566abfbfb", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ይህ ምስል ከላይ በተነሱ የእይታ አንግል ሳጥን ውስጥ የተከማቹ በርካታ ደማቅ አረንጓዴ የሎሚ ፍሬዎችን በቅርበት ያሳያል።ሎሚዎቹ በአንጻራዊ ሁኔታ ክብ ቅርጽ ያላቸው እና ለምግብነት የሚውል ቆዳ ያላቸው ሲሆን፣ በሳጥን ውስጥ ተቆልለው ለሽያጭ ዝግጁ ሆነው በግልጽ ይታያሉ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.7893142700195312, "ecapa": 0.565330445766449, "duration_s": 8.12 }, { "clip_id": "9c099a3a3b6ef42e", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "የክሬም ቀለም ያላቸው ጫማዎች ከጎማ የተሠሩ ይመስላሉ፣ እንዲሁም ምቾት የሚሰጡና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ናቸው። የጎማ ጫማዎች በእግር ላይ ሊከሰት የሚችለውን ምቾት ማጣትና ጉዳት ምን ያህል ይቀንሳሉ?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.4805474281311035, "ecapa": 0.7331939935684204, "duration_s": 40.0 }, { "clip_id": "d4a4343f35d391da", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "የብር ሳንቲሞችን በተሽከርካሪነት የተካ ጥቁር ቢስክሌት በቢጫ ወረቀት ላይ ተቀምጧል። ከላይ የአማርኛ ርዕስ በጌጥ ያጌጠ መስመር ውስጥ ሰፍሯል፤ ከጎኑ የኢትዮጵያ ባንዲራ አለ። የሳንቲም ጎማዎች ምሳሌያዊ ትርጉም ምንድን ነው?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.995389461517334, "ecapa": 0.5857028961181641, "duration_s": 15.48 }, { "clip_id": "335533f007079f67", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "አንድ ሰው በጥቁር ሱፍ ልብስ፣ ሮዝ ሸሚዝ እና ነጠብጣብ ያለው ክራባት አድርጎ በግራጫ ሶፋ ላይ ተቀምጦ ይናገራል። ከበስተጀርባው የአገር ገጽታን የሚያሳይ ሥዕል አለ። ከታች በኩል የአማርኛ ጥቅስ እና አርማ በብርቱካናማ እና ጥቁር ዳራ ላይ ተጽፈዋል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.3393452167510986, "ecapa": 0.5962070226669312, "duration_s": 30.36 }, { "clip_id": "b1b5c35ff79e7660", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ብዙ ብሩህ ቀይ ረዥም ቃሪያዎች በቅርብ ምስል ላይ አሉ። ቃሪያዎቹ በወይናማ ቅጠል ባላቸው ተክሎች ላይ አድገዋል። የተወሰኑት ተክሎች በቀጭን የእንጨት አጥር እንደተደገፉ ግልጽ ነው። ከስር ያለው መሬት በጥቁር የፕላስቲክ ንጣፍ ተሸፍኗል። ይህ ቃሪያ ለምን ይጠቅማል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.0818634033203125, "ecapa": 0.5856482982635498, "duration_s": 14.6 }, { "clip_id": "5a8d3414c7fb91a2", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ብዙ ትናንሽ ዓሦች በአረንጓዴ ውሃ ውስጥ ከሚገኝ መረብ ውስጥ ሲንፈራገጡ አሉ። መረቡ ሰማያዊ ጠርዝ ያለው ሲሆን፣ በዓሳዎቹ እንቅስቃሴ ምክንያት ውሃው ይረጫል። ዓሦቹ ለመሸጥ ታስበው ከውሃው እየተወጡ ሲሆን፣ ምን ዓይነት ዝርያ ሊሆኑ ይችላሉ?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.0702404975891113, "ecapa": 0.6041408777236938, "duration_s": 16.36 }, { "clip_id": "cbd1797ced242940", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "የኢትዮጵያ ንግድ ባንዲራ የሚውለበልብባትና የሚል ስያሜ ያላት ትልቅ የጭነት መርከብ ወደብ ላይ ቆማለች። ከመርከቧ አጠገብ ደግሞ ጭነት የሚያወርዱ ግዙፍ ክሬኖች እና በትላልቅ መኪኖች ላይ የተጫኑ እቃዎች አሉ።መርከቧ በጭነት አቅም ደረጃ ምን ያህል ትልቅ ናት?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.2861850261688232, "ecapa": 0.5239628553390503, "duration_s": 30.36 }, { "clip_id": "7f64b6e6a9b87a8a", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "በትልቁ የኤሌክትሮኒክስ መደብር ውስጥ ብዙ ድምፅ ማጉያዎች ተደርድረዋል። አብዛኞቹ ስፒከሮች ጥቁር ቀለም ሲሆኑ፣ ደማቅ ብርሃን ያላቸው ክብ ነገሮች አሏቸው። አንዳንድ ስፒከሮች ቀይ እና ወይን ጠጅ ቀለም አላቸው። የተለያዩ ብራንዶች በሽያጭ ላይ ናቸው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.9767820835113525, "ecapa": 0.673578143119812, "duration_s": 30.36 }, { "clip_id": "9deee0086b7baff7", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ቀጭን ግንድ ባለው ተክል ላይ ጥቅጥቅ ያሉ አረንጓዴ ቅጠሎችና የሐምራዊ ቀይ ቀለም ያላቸው ትንንሽ ፍሬዎች ተንጠልጥለዋል። ፍሬዎቹ በቡድን ተሰብስበው የሚገኙ ሲሆን፣ ጀርባው የደረቁ ቡናማ የሳር ክምሮች ናቸው። እነዚህ ፍሬዎች የሚበሉ ናቸው?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.8999871015548706, "ecapa": 0.6366672515869141, "duration_s": 24.6 }, { "clip_id": "f1ac01a89c282b06", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ጥቁር ጸጉር በጥንቃቄ ወደ ኋላ ተጎንጉኖ፣ በደማቅ ብርቱካናማ ዶቃዎች ተውቧል። ረጃጅም ጠርዞች በብርቱካናማና ነጭ ዶቃዎች የተሠሩ ጌጦች ከፊት ለፊት ይንጠለጠላሉ። ይህ የጸጉር አሠራር ምን ያህል ጥንቃቄና ጊዜ ወስዶ ይሆናል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.6651623249053955, "ecapa": 0.715355634689331, "duration_s": 21.28 }, { "clip_id": "3944c6bfaf997ae0", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ከጠንካራ እንጨት የተሰራ፣ በጥበብ የተቀረጸ አልጋ እና ሁለት የአልጋ አጠገብ መሳቢያዎች አሉ። በአልጋው ላይ ባለ መስመር አንሶላ እና ትራሶች ተነጥፈዋል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.6637988090515137, "ecapa": 0.6644474267959595, "duration_s": 19.66 }, { "clip_id": "ff1a14de6af3bb16", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ወይንጠጃማ ጋውን የለበሱ ብዙ ተማሪዎች የምስክር ወረቀቶችን ይዘው ውጭ ላይ ቆመዋል። ቀይ እና ነጭ ፊኛዎች፣ ባነር እና በቀለማት ያሸበረቁ ባንዲራዎች አካባቢውን አስጊጠዋል፣ ይህም የበዓል ምረቃ ድባብ ፈጥሯል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.5539169311523438, "ecapa": 0.5617258548736572, "duration_s": 30.32 }, { "clip_id": "d89c3d77b93ee28f", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ከፊታቸው ነጭ ባልዲዎችና የፕላስቲክ ጠርሙሶች እንዲሁም ሌሎች ግለሰቦች ዙሪያቸውን ተቀምጠዋል።ቢጫ የደህንነት ልብስ የለበሰው ሰውዬ ከሌሎቹ ተቀምጠው ከሚታዩት ሰዎች የተለየ ምን ዓይነት ኃላፊነት ይኖረዋል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.643843412399292, "ecapa": 0.6009243130683899, "duration_s": 20.72 }, { "clip_id": "01573bd47a5c0c6c", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ግድግዳዎቹ በተጠናከረ ኮንክሪት የተገደቡ በጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ደማቅ ብርቱካንማ ልብስ የለበሱ ሰራተኞች ስራ ላይ ናቸው። በጀርባው ከፍ ያሉ ህንፃዎች አሉ። ይህ ጥልቅ ጉድጓድ ለመሠረት ሥራ ነው? ለምን ያህል ጊዜ ሲሰራ ቆይቷል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.5407118797302246, "ecapa": 0.7014404535293579, "duration_s": 30.36 }, { "clip_id": "cf24e9657e214b03", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "በመደዳ የቆሙ ሰማያዊና ጥቁር የከተማ አውቶቡሶች ተደርድረዋል። አውቶቡሶቹ በጎናቸው ቀላል ሰማያዊና ነጭ የማዕበል ቅርጽ ያላቸው ምልክቶች አሉ፣ ከበስተጀርባ ረጃጅም ዛፎች ይገኛሉ። እነዚህ የሸገር አውቶቡሶች የትኛው የከተማ አገልግሎት የሚሰጡ ይመስላል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.8497378826141357, "ecapa": 0.7001217603683472, "duration_s": 19.68 }, { "clip_id": "173dc42f33f65b37", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ልጆች ባህላዊ ነጭ ልብስ ለብሰው በአረንጓዴ ሜዳ ላይ ከእንጨት የተሰሩ በትሮች ይዘው ይታያሉ። ልጆቹ የባህል ጨዋታ የሚጫወቱ ሲሆን፣ ራሳቸው ላይ ነጭ ጨርቅ አስረዋል። ከበስተጀርባው ከብት የሚሰማራበት ክፍት መሬት ይታያል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.401428461074829, "ecapa": 0.6675005555152893, "duration_s": 30.36 }, { "clip_id": "d8b05f38d5dcd810", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ብዙ ቀሳውስት ነጭ የሃይማኖት ልብስና ኮፍያ ለብሰው በክብረ በዓል ላይ ናቸው። ከበስተፊት ቀይ ኮፍያና ባህላዊ ልብስ የለበሰ ሰው ይታያል። አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ማስጌጫዎች ከበስተጀርባ አሉ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.152493476867676, "ecapa": 0.5288203358650208, "duration_s": 20.32 }, { "clip_id": "b27d7e404260176f", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "የሰሌዳ ጽሑፍ በዋናነት በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ተጽፏል፤ አረንጓዴ የጀርባ ቀለም አለው። አንዲት ሴት የምልክት ቋንቋ በመጠቀም በትንሽ የቪዲዮ መስኮት ላይ ትታያለች። በታችኛው ቀይ ክፍል ላይ የአሁኑ ሰዓት ይጠቁማል። ሰሌዳው የማን እንደሆነ ማንበብ ይቻላል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.6791834831237793, "ecapa": 0.7235261797904968, "duration_s": 34.44 }, { "clip_id": "47a7958129d13cb7", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ግድግዳው ደብዘዝ ያለ ቢጫና ቀይ ቀለም አለው፣ ዙሪያውን ደግሞ አረንጓዴ ኮረብታዎች ይገኛሉ። ይህ ቤተክርስቲያን ለመጀመሪያ ጊዜ የተሠራው መቼ ነበር? የዚህ ቤተክርስቲያን ዋና የሥነ ሕንፃ ገፅታዎች ምንድናቸው?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.195291042327881, "ecapa": 0.7172070145606995, "duration_s": 30.36 }, { "clip_id": "3ce43b74ca7c05f5", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ባስኬት የሁኔታ በአንድ መርከብ ውስጥ ታጭቀው ከሀገር እየወጡ የሚገኙ ዜጎች ሲሆኑ ። ድረታቸው ላይ የአደጋ መከላከያ አድርገዋል።ስደት በሰው ልጅ ላይ የሚያደርሰውን ጉዳት ተናገሩ?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.897512197494507, "ecapa": 0.6645180583000183, "duration_s": 12.16 }, { "clip_id": "88f3e375d0dafd68", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ጠቆር ያለ፣ ዘመናዊ መልክ ያለው ላፕቶፕ ኮምፒዩተር በነጭ ዳራ ላይ ተቀምጧል። ማያ ገጹ ላይ ፀሐይ ስትጠልቅ የባሕር ላይ ውብ ምስል ይታያል። እንዲህ ያለ ዘመናዊ መሣሪያ ለአንድ ሰው ምን ዓይነት ጥቅም ይሰጣል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.8967537879943848, "ecapa": 0.5108529329299927, "duration_s": 10.68 }, { "clip_id": "37e4d1c94f27c702", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ይህ ምስል በቅርበት የተነሳ የለምለም አረንጓዴ ሳር ወይም ቅጠል ያሳያል። ረዣዥም እና ቀጭን የሳር ቅጠሎች በብርሃን የተመቱ ሲሆን በብዛት እና በጥቅል ተደራርበው ይታያሉ። ይህ እይታ በኢትዮጵያ የትኛው የዝናብ ወቅት መኖሩን ያሳያል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.5823779106140137, "ecapa": 0.4268854260444641, "duration_s": 8.12 }, { "clip_id": "8049d885fef35741", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "አንድ ቤተሰብ ባህላዊ ልብስ ለብሶ ፈገግ ብሏል። እናት ነጭ ልብስና ጌጣጌጥ አድርጋለች፣አባትና ህፃኑ ደግሞ ተመሳሳይ ቀይ መስመር ያለው ነጭ ሸሚዝ ለብሰዋል። ቤተሰቡ በአንድነት የደስታ ጊዜያቸውን ያሳያሉ።ቤተሰቦች በልዩ ዝግጅቶች ላይ ተመሳሳይ ልብስ መልበስ አስፈላጊነቱ ምንድን ነው?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.677835702896118, "ecapa": 0.7180469036102295, "duration_s": 33.68 }, { "clip_id": "938c16e6ebaa4bf6", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ወርቃማ የእጅ ጌጣጌጦች ጥቁር በሆነ የእጅ አንገት ላይ ተቀምጠዋል። ሁለቱ ሰፋፊ አምባሮች በጥልፍ ቅርጽ የተሠሩ ናቸው። አንዱ ጣት ላይ ደግሞ ረጃጅም እና የተቆረጠ ቅርጽ ያለው የጣት ቀለበት አለ። ውድነቱ ከቅርጹ ጎን ጎልቶ ወጥቷል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.7003514766693115, "ecapa": 0.7026056051254272, "duration_s": 36.8 }, { "clip_id": "e3af52184f8a1c90", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ባለ ሁለት ፎቅ መኪና ማጓጓዣ የጭነት መኪና በተራራማ መልክዓ ምድር ላይ ብዙ መኪኖችን ይዟል። መኪኖቹ ጥቁር እና ግራጫማ ናቸው። ከበስተጀርባ ትላልቅ ቡኒ ተራሮች ይታያሉ። የዚህ ትራንስፖርት ዋና ተግባር ምንድን ነው?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.166433811187744, "ecapa": 0.5386494398117065, "duration_s": 15.28 }, { "clip_id": "c1868307c37e42b6", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ቢ.ኤፍ የሚሉ ፊደላት ያለበት ወርቃማ ክብ አርማ። በውጪኛው ክብ ላይ \"የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ\" የሚል ጽሑፍ በግዕዝ ፊደላት ተቀርጿል። አርማው በሐምራዊ ጀርባ ላይ ሲቀመጥ፣ ቀጭን የወርቅ ሽቦዎች በዙሪያው በስፋት አሉ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.2061820030212402, "ecapa": 0.5889014005661011, "duration_s": 20.28 }, { "clip_id": "e0394d524a80a73b", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "የጣውላ ቀለም ባለው ቦታ ላይ ጥቁር ቀለም ያለው የጆሮ ማዳመጫ ተከፍቶ ተቀምጧል። ሁለቱ የጆሮ ማዳመጫዎችም ከመያዣቸው ወጥተው ጎን ለጎን ተቀምጠዋል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 3.067619562149048, "ecapa": 0.7330295443534851, "duration_s": 17.72 }, { "clip_id": "8c18bf69fc099284", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "በተከታታይ የተቀመጡ ስምንት የኢትዮጵያ ባንዲራዎች ከቀይ፣ ቢጫና አረንጓዴ ቀለማት የተሠሩ ናቸው። እያንዳንዱ ባንዲራ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀየረ የመጣ ፣ ማዕከላቸው የተለያዩ ምልክቶች ሲኖሯቸው፣ ታሪካዊ ለውጦችን ይገልጻሉ።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.140265703201294, "ecapa": 0.5325682163238525, "duration_s": 25.6 }, { "clip_id": "51afce455351561a", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ጥቅጥቅ ያለ የረዣዥም ዛፎች ደን በሣር በተሞላ ክፍት ቦታ ጫፍ ላይ አለ። የዛፎቹ ቅጠሎች ደማቅና ጥቁር አረንጓዴ ቀለም አላቸው። ከላይ ደመና የለሽ ሰማያዊ ሰማይ ላይ ትልልቅ ነጭ ደመናዎች ተንሳፈዋል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.3952383995056152, "ecapa": 0.7706937789916992, "duration_s": 40.0 }, { "clip_id": "fd86b743784b5f05", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ቁር እና ነጭ የስፖርት ጫማዎች በእብነበረድ መደርደሪያ ላይ ተቀምጠዋል። ጫማዎቹ ነጭ የጎማ ጫማና ጥቁር የላይኛው ክፍል ሲኖራቸው፣ በሁለት ነጭ መስመሮች እና ነጭ አርማ ያጌጡ ናቸው።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.480769634246826, "ecapa": 0.6375155448913574, "duration_s": 37.44 }, { "clip_id": "e74c6a6cea08c0fe", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ሦስት ለስላሳ ሰማያዊና ነጭ ቀለም ያላቸው፣ የወርቅ እጀታ ያላቸው የምግብ መያዣ ማሰሮዎች በብርሃናማ የእንጨት ግድግዳ ፊት ለፊት ተቀምጠዋል። ማሰሮዎቹ ለየትኛው ዓላማ ሊያገለግሉ ይችላሉ?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 3.010695457458496, "ecapa": 0.6215797662734985, "duration_s": 13.04 }, { "clip_id": "99a6954007f5a671", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ደማቅ ብርቱካናማ ቲሸርቶችን ለብሰው ወጣቶች የሚታዩት፣ ከበስተጀርባ በዩኒሴፍ እና በትልቁ የኢትዮጵያ ሩጫ ባነሮች ፊት ለፊት ሲሮጡ፣ ከጀርባው የጥንት ህንጻ ቅርጽ ያለው፣ ይህ ሩጫ የከተማውን ታሪካዊ ቦታዎች በማካተት ምን አይነት ጠቃሚነት አለው?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.4196438789367676, "ecapa": 0.560288667678833, "duration_s": 15.28 }, { "clip_id": "e629377cb912ae69", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ባለ ቡኒ እንጨት እና መስታወት የሆነ ጥግ ላይ የተቀመጠ መደርደሪያ ይገኛል። በመደርደሪያው ውስጥ የሻይ ስኒዎች፣ ጌጣጌጦች፣ የፎቶ ፍሬም እና የ መጠጥ ጠርሙሶች ተደርድረዋል። ይህ መደርደሪያ በየትኛው ክፍል ውስጥ ይገኛል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.0699079036712646, "ecapa": 0.6210444569587708, "duration_s": 19.24 }, { "clip_id": "0107ad8036a5eb44", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ከፍተኛ የሳር ክዳን ያላቸው ቤቶች በአረንጓዴ አካባቢ ይገኛሉ። አንድ ትልቅ የሰዎች ስብስብ ከመሪ የሚመስል ሰው ፊት ተቀምጧል። ሰዎች የባህል ልብሶችን ለብሰው ከቤት ውጭ እየተነጋገሩ ነው። እነዚህ ሰዎች እየተነጋገሩበት ያለው ዋና ርዕስ ምን ሊሆን ይችላል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.3032190799713135, "ecapa": 0.7232530117034912, "duration_s": 40.0 }, { "clip_id": "467ac52335bc320c", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "በላይኛው ግልጽ ክፍል ውስጥ ቡናማ የቡና ፍሬዎች በግማሽ ተሞልተዋል፤ ከታች በኩል ደግሞ የተፈጨ ቡና ለመሰብሰብ የሚያገለግል የብር መያዣ አለ። ይህ ማሽን ምን ያህል የቡና ፍሬ የመፍጨት አቅም ይኖረዋል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 3.064591646194458, "ecapa": 0.6787054538726807, "duration_s": 12.96 }, { "clip_id": "08b2198ff6c3df86", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ቁልቁለት ባለ ተራራ ላይ አረንጓዴ የ እርሻ እርከኖች በደንብ አሉ። እርከኖቹ ጥልፍልፍ የሆኑ አረንጓዴ የሰብል መስመሮችና ቁጥቋጦዎች አሏቸው። ከሩቅ በኩል አረንጓዴና ቡኒ ኮረብታዎች ይዘልቃሉ። የዚህ እርሻ ሰብል አይነት ምን ሊሆን ይችላል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.1337828636169434, "ecapa": 0.6780000925064087, "duration_s": 18.16 }, { "clip_id": "ea868f93e2fe144e", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ብዙ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ እንደ እርሳስ፣ እስክሪብቶ፣ መቀሶች እና የማድመቂያ እስክሪብቶዎች በጥቁር ሜሽ ቅርፅ ባለው መደርደሪያ ውስጥ ተደራርበው ይታያሉ፤ እነዚህ ብዙ መሣሪያዎች በአንድነት ተደራጅተው የሚታዩት ለየትኛው የስራ ቅልጥፍና ምክንያት ሊሆን ይችላል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.1939404010772705, "ecapa": 0.5497399568557739, "duration_s": 24.48 }, { "clip_id": "c8f6b864851d5a29", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ነጭ ዳራ ፊት ለፊት ሁለት ወንዶች በአንድ ጠረጴዛ ፊት ተቀምጠዋል። በግራ በኩል የወታደር ዩኒፎርም እና ካሜራ፣ የደንብ ባርኔጣ የለበሰ ሰው ይገኛል፤ ከፊቱ በርካታ ማይክሮፎኖች ተቀምጠዋል። በቀኝ በኩል ክራቫት ያደረገ እና አመድማ ቀለም ያለው ሱፍ አድርጓል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.517958164215088, "ecapa": 0.6672043800354004, "duration_s": 23.28 }, { "clip_id": "f1f294b5a9746825", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ብርቱካናማ ሸሚዝ የለበሰች ትንሽ ልጅ በአሮጌ ጥቁር ሰሌዳ ላይ ቾክ ይዛ በእንግሊዝኛ ፊደላት ትፅፋለች። ፊደሎቹ በትልልቅ ፊደልና በትንሽ ፊደል ተጽፈው በትጋት ትምህርቷን ትከታተላለች። በልጅነት ዕድሜ መማር ለወደፊት ህይወት ምን ያህል ወሳኝ ነው?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.2716121673583984, "ecapa": 0.6903271675109863, "duration_s": 30.36 }, { "clip_id": "fb18163077ea82a8", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ይህ የስፌት ጥበብ ሥራ የሂሳብ ንድፍ አለው። ዲዛይኑ በአረንጓዴ፣ ቀይ፣ ጥቁርና ቢጫ ቀለማት ያጌጠ የአልማዝ ቅርጽ ነው። ውስብስብ ጂኦሜትሪክ ቅጦችና የተመጣጣኝ ቅርጾች አሉት። ንድፉ በነጭ ካሬ ወረቀት ላይ ተቀርጿል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.5806366205215454, "ecapa": 0.4780218005180359, "duration_s": 30.32 }, { "clip_id": "8917a1dc6bc7626d", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ቢጫ ጀርባ ላይ የተቀመጡ ባህላዊ የቆዳ ጫማዎች፣ የእንጨት ዘንግ፣ ነጭ የጥጥ ጨርቆች እና አረንጓዴ የቆዳ መያዣ ያሳያል። እነዚህ እቃዎች የኢትዮጵያ የባህል ልብስና መሳሪያ አካል ይመስላሉ። እነዚህን ባህላዊ ነገሮች የሚጠቀመው የትኛው ማህበረሰብ ነው?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 3.34664249420166, "ecapa": 0.8120392560958862, "duration_s": 19.24 }, { "clip_id": "60d0b5a3882843ae", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "አንድ ትልቅ የነሐስ ቀለም ያለው መድፍ በተሽከርካሪ መሠረት ላይ በግርማ ተቀምጧል። ከኋላው ህንጻዎች፣ ደመናማ ሰማይ እና የአማርኛ ጽሑፍ ያለው ምልክት በሰፊው ይታያል።", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.793799638748169, "ecapa": 0.5955044031143188, "duration_s": 16.36 }, { "clip_id": "2bbb83ab4fcdb8b8", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "\"ህብረ-ወሰን\" የሚል ርዕስ ያለው ሥዕላዊ ሽፋን። በላይ ነጭ የባህል ልብስ የለበሱ ሴቶች ነጭ ጨርቅ እና የኢትዮጵያ ባንዲራ ቀለሞች ያነጥፋሉ። ከታች ወንዶች የዘንባባ ዛፍን በጋራ ሲቆርጡ ይታያሉ። \"ህብረ-ወሰን\" የሚለው ቃል በሥነ-ጽሑፍ ውስጥ ምን ማለት ነው?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.2111258506774902, "ecapa": 0.6632072329521179, "duration_s": 30.36 }, { "clip_id": "a2f5e3c85290b89e", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "ከእንጨት የተሠራው በር በግራ በኩል ቀለም የተቀባ መስታወት አለው፤ ቀለሙ የአበባ ቅርጾችን አሳይቷል። በበሩ መሀል በኩል በአበቦች ያጌጠ ቅርፅ ተቀርጿል። እንጨትና መስታወት ተጣምረው ለቤቶች ውበት መጨመር እንዴት ይረዳሉ?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.694667100906372, "ecapa": 0.6680243015289307, "duration_s": 13.88 }, { "clip_id": "13ab4b8fc0a4bf47", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "በጨለመ ኮረብታ ላይ ፀሐይ ስትጠልቅ የጌላዳ ዝንጀሮዎች በጥቁር ምስል መልክ የብርቱካናማ፣ ቀይ እና ሰማያዊ ቀለም ያለው ሰማይ ከጨለማ ተራሮች ጀርባ ይታያል፤ ይህም ተፈጥሯዊ ድባብ ፈጥሯል። የጌላዳ ዝንጀሮዎች በኢትዮጵያ ውስጥ በየትኛው አካባቢ በብዛት ይገኛሉ?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 1.870647668838501, "ecapa": 0.6748994588851929, "duration_s": 30.36 }, { "clip_id": "911d835b13bd18a2", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "አንድ ወንድ ጥቁር ጃኬትና የቦክስ ጓንት ለብሶ፣ ነጭ ጃኬትና ሰማያዊ ጓንት ከለበሰች ሴት ጋር ቦክስ ይለማመዳሉ። በቦክስ ስፖርት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ምን አይነት አዎንታዊ ጥቅሞችን ያስገኛል?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.4864301681518555, "ecapa": 0.5487687587738037, "duration_s": 16.56 }, { "clip_id": "db98d67b9d0abe70", "speaker_id": "wxl:NokazM2cq3dXYxZknuqkfHPtgoo2", "text": "አበቦቹ አምስት ነጭ የአበባ ቅጠሎችና ቢጫ የአበባ ዱቄት ክፍል አላቸው፤ ከፊሎቹ ደግሞ በእምቡጥ መልክ አሉ።በምስሉ ላይ የሚታዩት ነጭ አበቦች ምን አይነት ባህሪ ያላቸው ይመስላሉ?", "failed": false, "reason": null, "utmos": 2.056469202041626, "ecapa": 0.5726792812347412, "duration_s": 14.72 } ] }