text
stringlengths
1
4.09k
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጉዳይ የከፍተኛ የፖለቲካ አመራር ውሳኔ እንደሚያስፈልገው ተጠቆመ! ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ጉዳይ ለመፍታት የከፍተኛ ፖለቲካ አመራሩ ውሳኔ እንደሚያስፈልገው የአማራ ክልል የሥራ ሃላፊዎች ገለፁ፡፡ የአማራ ክልል 6ኛ ዙር 1ኛ ኣመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤ 2ኛ ቀኑን የከሰኣት ውሎ በምክር ቤቱ አባላት ለተጠየቁ ጥያቄዎች ምላሽ እየተሰጠ ነው። ትምህርት፣ ግብርና፣ ሥራ ፈጠራና ኑሮ ውድነትን በተመለከተ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በክልሉ የሥራ ሃላፊዎች ምላሽ እየተሰ...
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ትናንት የተደረጉ የእንግሊዝ ካራብኦ ካፕ ጨዋታዎች ማንችስተር ዩናይትድ 2 0 በርንሌይ ቻርልተን አትሌቲክ 0 0 ብራይተን [ፔናሊቲ 4 3] ብላክበርን ሮቨርስ 1 4 ኖቲንግሃም ፎረስት
ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል !
የአዋሽ ወንዝ ሙላት ከ 2400 መቶ በላይ ሄክታር መሬት እርሻ ላይ ጉዳት አድርሶአል፤ በጎርፉ 1495 አባወራዎች አፈናቀለ። አዋሽ ወንዝ በየኣመቱ ጉዳት እንደሚያደርሰዉ ሁሉ ዘንድሮም የገበሪዎችን እርሻ ማሳን አዉድሟል።በየኣመቱ ከላይኛው ተፋሰሱ እስከ ታችኛው የአፋር ምድር ከባድ ጎርፍ በማስከተል ነዋሪዎችን የሚያፈናቅለው የአዋሽ ወንዝ ሙላት ዘንድሮም በላይኛው የወንዙ ተፋሰስ ብቻ ከ 1400 በላይ አባወራዎችን ማፈናቀሉ ተገለፀ።በወንዙ ሙላት ጉዳት የደረሰባቸው በስስት ዞኖች የሚገኙ አራት ወረዳዎች ናቸው...
በቅርቡ እጃቸውን የሰጡት ሜጀር ጄኔራል መሀመድ እሻ እና ብርጋዴር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ ወደ አዲስ አበባ ገቡ!
በስተመጨረሻ አርጀንቲናናናናናና
የተቆጠሩትን ጎሎች ለማየት የጎል ቻናላችንን ይቀላቀላሉ
የ19ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ተጠናቀቀ ድሬዳዋ ከተማ 2 1 ጅማ አባጅፋር 54 ጋዲሳ መብራቴ 70 ዳዊት ፍቃዱ 88 ሄኖክ አየለ
ኢትዮጵያ ፣ ግብፅና ሱዳን ከግድቡ ጋር በተያያዘ ባደረጓቸው ድርድሮች የግብፅ ወገን የተለያዩ አጀንዳዎችን እያቀረበ ውይይቱን ውጤት አልባ ለማድረግ ተዘጋጅቶ ይመጣ እንደነበር የ ኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለጡ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከአልጀዚራ አረብኛ ስርጭት ጋር ባደረጉት ቆይታ ግብፅ የራሷን ፍላጎት ብቻ ለመጫን ትሰራ እንደነበርም አስረድተዋል። ግብፅ በጎረቤት ሀገሮች ላይ የጦር ካምፕ ለመመስረትና የኢትዮጵያን ደህንነት ለመፈታተን የምታደርገውን ጥረት በተመ...
~ ስሌሎቹ ክለቦች ልንጨነቅ አይገባም ቤተሰብ ! ‍ | የራሳችንን የቤት ስራ በአግባቡ የምንሰራ ከሆነ ስለ ማንችስተር ሲቲ ምንም ሊያስጨንቀን የሚገባ ጉዳይ ሊኖር አይገባም ለምሳሌ ሩጫ ላይ ከፊት ሆናቹ ከኋላ ያለዉን ሯጭ ዝምብላችሁ የምትመለከቱት ከሆነ ከፊት አደናቃፏቹ መዉደቃቹ አይቀሬ ነዉ። | የሊጉ መሪ እስከሆንን እና ጨዋታዎችን ማሸነፍ እስከቻልን ድረስ ምንም ሊያስፈራን የሚገባ ጉዳይ ሊኖር አይገባም። ይገባኛል ላለፉት አመታት መጥፎ ሪከርድ ካለን ሊቨርፑል ጋር ወሳኝ ሰአት ላይ ነገ እንጫወታለን ነ...
ኒኮላስ ፔፔ የኢሮፓ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል
የካሜሮር ግብ ጠባቂ ኢባሲ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል!
|| ትናንት ሊቨርፑል መሸነፉን ተከትሎ አርሴ አሁንም ያለመሸነፍ ሪከርድ በእጃችን ነው ጋሪ ሊንከርም በትዊተር ገፁ የዚህ ሲዝን የአርሰናል ምርጡ ውጤት የሚል ቀልድ ነገር ጣል አድርጓል። ሊንከር በዚህ ሲዝን የአርሰናልን ጨዋታ ያየ አይመስልም SHARE
የ2013 አዲስ ኣመት በሰላም እንዲከበር የፀጥታውን ተጨባጭ ሁኔታ ያገናዘበ እቅድ በማውጣት ከሀገር መከላከያ፣ ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ ከፌዴራል፣ ከኦሮሚያና ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽኖች እንዲሁም ሌሌች አካላትን ያካተተ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባታቸውን የአዲስአበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በኣሉ በሰላም እንዲከበር ኮሚሽኑ ለወንጀልና ትራፊክ አደጋ መከላከል ተግባሩ ልዩ ትኩረት በመስጠት በገበያ ስፍራዎች፣ ህዝብ በስፋት በሚንቀሳቀስባቸው አደባባዩች በርካታ አባላትን በ...
በዚህ ሲዝን በአምስቱ ከፍተኛ ሊጎች ውስጥ የተሳካ ድሪብል ያስመዘገቡ ተጫዋቾች ፡ |
ማንቸስተር ዩናይትድ ከዴቪድ ዴሂያ እና ተወካዮቹ ጋር ተቀምጠው ስለ አዲስ ኮንትራት ለመወያየት ተዘጋጅተዋል። ስፔናዊው ተጫዋች በኦልትራፎርድ የመቆየት ፍላጎት እንዳለው ተነግሯል። daily mirror
30 ሲቲ ተጭነው እየተጫወቱ ነው
ቲለርሰን! የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የሀገሪቱን ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቲለርሰንን ሽረዉ እስካሁን የአሜሪካ ማእከላዊ የስለላ ድርጅት (CIA) ሃላፊ የነበሩትን ማይክ ፖምፔዮን ሾመዋል። ቲለርሰን ከሥልጣን የተወገዱት በአፍሪቃ ያደረጉትን ጉብኝት አጠናቀዉ ዋሽግተን ከገቡ በአራት ሰኣታት በኋላ መሆኑ ነዉ። ዉጪ ጉዳይ ሚንስትሩ ከዚህ ቀደም ፕሬዝደንት ትራምፕን «ጅላጅል» ብለዉ ሰድበዋል ከተባለ ወዲሕ የሁለቱ የቀድሞ ነጋዴዎች ግንኙነት ጠብ ያጠላበት እንደሆነ ሲነገር ነበር። ትራምፕ ቲ...
ኤልኔኒ ፋውል ሰራ
20ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ 75 ሀዋሳ ከተማ 1 0 ባህር ዳር ከተማ
ኳስ አርሰናል ጋር ነው
ኩታበር ከደሴ ኩታበር ወደ ደላንታ /ወገል ጤና ሲጓዝ የነበረ FSR አይሱዙ ቅጥቅጥ የህዘብ ማመላለሻ መኪና ዛሬ ነሀሴ 30 2010 ኣ/ም ከጧቱ 1፡30 አካባቢ ከኩታበር ከተማ ወጣ ብሎ በግምት 10 ኪ/ሜ እንደተጓዘ
ቼሊኒ ከ እግር ኳስ ራሱን ሊያገል ነው ሲል ፋብሪዝዮ ሮማኖ ዘግቧል። Legend Share
ክብር ለጀግኖቻችን! ኢትዮጵያውያን የሀገራቸው ነገር አይሆንላቸውም። በየትኛውም የሀገራችን ጫፍ የሚገኙ ወጣቶች ወደጦር ግንባር የተመሙት ሀገሬ ተነካች ብለው ነው። እንኳን ትክክለኛ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱት የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላትና የአማራ፣ የአፋርና የሌሎች የሀገራችን ክልሎች ልዩ ሀይሎች ቀርቶ ሚሊሻዎቻችንንና የህዝባዊ አደረጃጀቶቻችን አባላት፣ የጦር መሳሪያ የተገኘውን አፈላልገው፡ ያላገኙትም ራሳቸውን ለከፍተኛ ጥቃት አጋልጠው ከጠላት እየነጠቁ፡ በድንጋይና በዱላ ሳይቀር የተዋደቁት ለኢትዮጵያ...
|| ጭራሽ አልጠበኩም ድንቅ ተጫዋች ነው ። የቀድሞ መድፈኛ ኬቨን ካምቤል ስለ ሩበን ኔቬስ ! ምን አይነት ድንቅ አማካይ ነው ፤ ይሄ እብደት ነገር ነው ፤ እሱ በእኔ ሀሳብ ኢላማ ውስጥ አልነበረም ምክንያቱም ወልቭስ በጭራሽ ይሸጠዋል ብዬ አላሰብኩም ። ኔቬስ በጥሩ እድሜ ላይ የሚገኝ ድንቅ አማካይ ነው ። ከ ሳጥን ውጪ መምታት ይችላል ። ይሄ ደግሞ ብርቅ ችሎታ ነው ። አሪፍ ተጫዋች ነው እና 24 ኣመቱ ነው አሁንም የማደግ ጊዜ አለው ። በዚህ ክረምት በወልቭስ ትልቅ ለውጥ አለ ። እና አርሰናል ሾልኮ ...
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ግንቦት 12/2015 ምሽ ከመኖሪያ ቤቱ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች ተይዞ መወሰዱ ታውቋል።ጋዜጠኛ ተመስገን ቀርቦበት ከነበረው ክስ በቅርቡ በነፃ መሰናበቱ ይታወሳል። ወቅታዊ መረጃዎች ለማግኘት Join
56 ኢትዮጵያ ሴራሊዮን
ዘግየት ብላችሁ ለተቀላቀላችሁን ማድሪድስታዎች። | 75 ደቂቃ ሪያል ማድሪድ ሪቤቲስ
ተመልሷል!
የሴቶች የቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ አልፋርዶ እስቲፋኖ ተጠናቀቀ RM Women 6 0 Sturm Graz የክለባችን ተጫዋች የሆነችው ኢስተር በጨዋታው 4 ጎሎችን ማስቆጠር ችላለች
Fact ቤንዜማ ሜሲ UCL Semi Final ሜሲ 15 ጨዋታ 6 ግብ 3 assist 06 G/A Per Game ቤንዜማ 12 ጨዋታ 5 ግብ 3 assist 066 G/A Per Game
|| የምሽቱ ጨዋታ ሙሉ ጎሎች እና ሃይላይት በ 5MB ብቻ በቪድዮ ቻናላችን ለቀነዋል። ያላያችሁት ይመልከቱት።
76
በመቐለ እና በማይጨው የሞባይል ድምፅ ማስጀመር ተችሏል” ኢትዮ ቴሌኮም በመቐለ ከተማ እና በማይጨው የሞባይል ድምፅ ማስጀመር መቻሉን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ። ተቋሙ ዛሬ በሰጠው መግለጫ፣ አገልግሎቱን ማስጀመር የቻለው በሰሜን ሪጅን የቴሌኮም አገልግሎት ለማስጀመር በሰራው ሰፊ የቅንጅት ሥራዎች እና ከፍተኛ ርብርብ መሆኑን ገልጿል። በመቐለ የሞባይል ድምፅ አገልግሎት የተጀመረው አማራጭ ሃይል በመጠቀም ከመሆኑ አንፃር የአገልግሎት መቆራረጥ ሊያጋጥም የሚችል መሆኑን ተገንዝበው ደንበኞች ከወዲሁ እንዲገነዘቡ ኢ...
ክሪስታል ፓላስ በቦርስያ ዶርትመንድ ቤት ድንቅ ጊዜ ያሳለፉትን ሉሲን ፋቭሬን አዲስ አሰልጣኝ አድርገው ሊሾሙ ነው ፡፡ ሉሲን ፋቭሬን የስስት ኣመት ኮንትራት ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል ፡፡ II
6ተኛ መለቴ
| አለን ሺረር የ21ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርግ ከክለባችን ዚኒ ፣ ሳካ እንዲሁም ንኬቲያ ሲካተቱ ሚኬል አርቴታን ምርጡ አሰልጣኝ ብሏል። SHARE
በዚህ ቻናል ላይ ምን ማስተዋወቅ ማሰራት ይፈልጋሉ ልዩ ቅናሽ ለPromotion ፈላጊዎች በሙሉ Channel ሽያጭ ድርጅት Events Consultancy የልብስ እና የጫማ ማስታወቂያዎች ይሄን ልዩ ቅናሽ በመጠቀም ለብዙ ኢትዮጲያዊያን ምርቶን ተደራሽ በማድረግ በእጥፍ ያትርፉ ። 𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱
| ማንቸስተር ዩናይትድ ማይክል ኦሊሴን በሰር ጂም ራትክሊፍ ዘመን ከመጀመሪያዎቹ ፈራሚዎች አንዱ ማድረግ ይፈልጋሉ።
ስታቲክስ|
የአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን በዌምብሌ ልምምዳቸዉን እያከናወኑ ይገኛል።
አስቸኳይ ክፍት የ ስራ ማስታወቂያ የድርጅት ስም :ZHELAN FORIGEN EMPLOYMENT AGENCY 1 የ ስራ መደብ: ARABIC TRANSLATOR የ ስራው መስፈርት: FLUENT IN ARABIC (Writing and Speaking ) BASIC skill in computer የትምህርት ደረጃDiploma and above ደሞዝ : Net 8000 ፆታ: Female ብዛት (5) 2 የ ስራ መደብ: DATA ENCODER የ ስራው መስፈርት: FLUENT IN ARABIC Or OROMIFA BASIC skill in comp...
ተጨማሪ ከመስቀል አደባባይ ጉዳይ እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ቅዱስ ሲኖዶስ የአዲሰአበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አበቤን ለማነጋገር ለዛሬ ጥር 25 ቀን 2014 ኣም በፅርሀ መንበረ ፓትርያርኩ እንዲገኙ ጥሪ ቢያስተላልፍም በስብሰባ ቦታ ምርጫ አለመግባባት ምክንያት ስብሰባው ሳይካሄድ መቅረቱ ተሰምቷል። የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች በቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ላይ ተገኝተው በመስቀል አደባባይ፣ በጃን ሜዳ እና በአጠቃላይ በከተማው በሚገኙ የቤተ ክርስቲያን ይዞታዎች እና በኦርቶዶክሳዊት ቤ...
የሜሲ የቪድዮ ቻናል
አስደናቂ ቋስ ግብ ጠባቂው አሊሰን ቤከር ተቆጣጥሮታል
በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ለመሳተፍ የሚደረግ ፉክክር 3 ኒውካስል 69 ነጥብ 4 ማንችስተር ዩናይትድ 66 ነጥብ 5 ሊቨርፑል 65 ነጥብ ማንችስተር ዩናይትድ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ አለው! Share
የአርሰናል ባላሀብት ሰታን ክሮንኬ ! አርሰናል ከ ብሬንትፎርድ ጋር አቻ በመወጣቱ በጣም እንደተከፋ ተገለፅዋል ። እንዴ ይሄ ሰው ይከፋል እንዴ? እቃስ አልሰበርክም! SHARE
| ከዛሬዉ ትሬኒግ የተወሰዱ የምስል ማሳያዎች።
ብሬንትፎርድ 0 1 አርሰናል ጨዋታውን በቀጥታ በስልኮ ለመከታተል እና የሚቆጠሩ ጎሎችን በፍጥነት ለማግኘት ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ ።
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 26ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሁለተኛዉ አጋማሽ ተጀመረ ወልቭስ 1 1 ሌስተር ሲቲ 9 ኔቬስ 41 ሉክማን
ቤኔፊካ ከ ሪያል ማድሪድድ
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 18ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ እረፍት ኖቲንግሀም 0 1 ቼልሲ 15 ስተርሊንግ
ከኦልድትራፎርድ ስታድየም አቅራቢያ የራትኪልፍ ምስል ይገኛል::
"የአድዋ ጦርነትን ስናስታውስ በዘመኑ የጣሊያን ንጉስ የነበረውን ኡምቤርቶን አብረን እናስታውሳለን ! አሁን ዋናው ነጥባችን ግን ሌላ ነው ! ንጉስ ኡምቤርቶ ወደ አንድ ሬስቶራንት እራት ሊበላ ጎራ ይላል ! የሚንቀሳቀሰው በጥበቃ ታጅቦ ነበር ! የሬስቶራንቱ ባለቤት በአክብሮት ወደ ንጉስ ይቀርብና ምን ልታዘዝ ጌታዬ ይላል ! ንጉሱም ቀና ብለው ሲመለከቱት የሬስቶራንቱ ባለቤት ቁርጥ እርሳቸውን ይመስላል ! ከራስ ፀጉሩ እስከ እግር ጥፍሩ ሲቃኙት እኔው ነኝ እንዴ እስከ ማለት ደረሱ፡፡ ንጉሱም እንደመደንገጥ ...
በአ/አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአሰቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመተላለፍ ተሰባሰበው ጫት ሲቅሙ እና ሲጋራ ሲያጨሱ የነበሩ 44 ግለሰቦች እያንዳንዳቸው ከ3 ሺ እሰከ 3400 ብር ሲቀጡ ቀሪው አንድ ግለሰብ የሶስት ወር እስራት የተፈረደበት መሆኑን የከተማው ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል።
ግብ ጠባቂው አወጣው
በአንድ ወቅት አርሴን ቨንገር ስለ ዳኞች የተናገሩት እኔ ከሞትኩ በዋላ ፈጣሪን ስገናኝ ገሀነም ወይስ ገነት ምረጥ ከማለቱ በፊት ዳኞች የት ነው ያሉት ብዬ እጠይቀዋለሁ። እድለቢሱ ክለባችን ዛሬም በዳኛ ምክንያት ነጥብ አጥቷል ! SHARE
ጎልልልልል ቼልሲ ማውንት ሀትሪክ 90+1 ቼልሲ 7 0 ኖርዊች
በጎንደር በጥምቀት በኣል ላይ በደረሰ የመወጣጫ መደርመስ አደጋ
Communicative English Teacher s Guide
ከፈረሳይ ሊግ አንድ የጨዋታ መርሃግብሮች በኋላ የፈረንሳይ ሊግ አንድ ብዙ አሲስት አድራጊዎች የደረጃ ሰንጠረዥ ይሄን ይመስላል። የእኛውም ክለብ ተጨዋች የሆነው ኬልያን ሜባፔ 3 አሲስቶችን በማድረግ 2ተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል። ግሩፖችንን ተቀላቀሉ
ፒኤስቪ ከኛ ጋር
ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ባለሞተሮች ከራሳቸው ውጭ ሌላ ተደራቢ ሰው እንዳይጭኑ ጊዜያዊ እገዳ ተጣለ! ሞተር ሳይክልን በተመለከተ በትራንስፖርት ቢሮ በኩል አዲሱ ጥናት ተጠናቆ እንሚወርድ ይፋ ተደርጓል፡፡ይህ ጥናት እስኪወርድ መጪው የፋሲካ በኣል በመሆኑ ከፍተኛ የሆነ የህብረተሰቡ እንቅስቃሴ ስለሚኖር፣ ግርግር እና ስርቆት እንዳይፈጠር ለጊዜው ከሞተር ብስክሌት አሽከርካሪ ውጭ ሌላ ተደራቢ ተሳፋሪ እንዳያሳፍሩ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አሳውቋል። የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች በተቀመጠው አቅጣጫ መሰ...
4ተኛ ሳምንት የስፔን ላሊጋ ተስተካካይ ጨዋታ 65 ሴቪያ 1 1 ባርሴሎና
ኢ/ር ታከለ ኡማ በመሃል አዲስ አበባ ጎተራ አከባቢ የሚገነባውን የአሚባራ መንደር ግንባታ በዛሬው እለት አስጀምረዋል፡፡ ይህ ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር በአፋር ባለሃብቶችና በከተማ አስተዳደሩ በጋራ የሚገነባ ሲሆን የ35ሺ ካሬ ሜትር ነባር ይዞታቸው ላይ የከተማ አስተዳደሩ 15ሺ ካሬሜትር ይዞታ በመጨመር በድምሩ በ50 ሺ ካሬሜትር መሬት ላይ የሚገነባ ይሆናል፡፡ዘመናዊ የመኖሪያ መንደሩ በውስጡ ከ450 በላይ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ጨምሮ የገበያ ማእከላት፣ ሆቴል፣ ተመራጭ የመዝናኛና የንግድ ማእከል ፣ ኣረ...
ኦሪጂናል ሞባይል ስልኮች ከሙሉ ዋስትና እና አክሰሰሪ ጋር SAMSUNG
ከ5 አመ
ኦብሪ አልፍታ ብላናለች
ማጋሀሌሽ × ቤን ዋይት SHARE
የመልስ ምት ሊቨርፑል
አዳር እንዴት ነበር ማድሪዲስታስ? መልካም ቀን
የአርሰናል 2021/22 በሜዳው የሚለብሰው ማሊያ leaked [Footy Headlines] የአርሰናል ቀጣይ አመት ማሊያ ይሄ ቢሆን ስንቶቻችሁ የአርሰናል ቤተሰቦች ትስማማላችሁ ስንቶቻችሁስ አትስማሙም SHARE
ጋሪዝ ቤል ከዌልስ ብሄራዊ ቡድን ጋር ልምምድ መስራት ጀምሮል
ለሁሉም የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1440 የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በኣል በሰላም አደረሳቹ። መልካም የአረፋ በኣል እንዲሆንላቹ ከልብ እንመኛለን።
ኳስ ይዘናል
በዚህ ሊግ ውስጥ ለመሳተፍ የተስማሙ ክለቦች ዝርዝር 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንቸስተር ዩናይትድ 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ሊቨርፑል 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንቸስተር ሲቲ 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿አርሰናል 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቼልሲ 󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ቶተንሃም ባርሴሎና ሪያል ማድሪድ አትሌቲኮ ማድሪድ ኢንተር ሚላን ኤሲ ሚላን ጁቬንቱስ
በሀዋሳ ከተማ ተጨማሪ ክልከላዎች 1 ከዛሬ ጀምሮ የባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪዎች በከተማዋ እንዳይንቀሳቀሱ ተከልክሏል። ይህ የሆነበት ዋነኛው ምክንያት ከቦታ ቦታ እየተደረገ ባለው እንቅስቃሴ ውስጥ ከከተማው ውጭም አገልግሎት እየሰጡ በመገኘታቸው ምክያንት ነው። 2 ማንኛውም የመጠጥ ቤት ከምሽቱ 3:00 በኋላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ተከልክሏል። 3 በከተማዋ ሀሙስና ሰኞ መደበኛ አገልግሎት እየሰጡ ያሉ የገበያ ስፍራዎች በርካታ ሰዎች የሚገበያዩበት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ህብረተሰቡ ከእነዚህ ውጭ ባሉ ቀናት እን...
ጄሱስ ዛሬ
ኒኪታታታታ ፒክፎርድ ያዘው
ቪዬራ በጣም ለውጥ እያሳየ ነው SHARE
ቨርጅል ቫን ዳይክ ወደ ሜዳ ሊመለስ ነው ! በ መርሲሳይድ ደርቢ ጉዳት ከገጠመው በኋላ በርካታ ወራት ከሜዳ የራቀው ቨርጅል ቫን ዳይክ ለ ጨዋታ ብቁ መሆኑ ተገልጿል ። ቫን ዳይክ ሊቨርፑል በቅድመ ውድድር ጨዋታ ከቀናት በኋለ ሀሙስ ሀርታ በርሊንን ሲገጥሙ ተሰልፎ የመጫወት እድል እንዳለው ተነግሯል ።
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ተጠናቀቀ አዲስ አበባ 1 1 ጅማ አባ ጅፋር 56 ኤልያስ አህመድ 84 መሀመድ ኑር
32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ተጠናቀቁ ብሬንትፎርድ 1 1 አስቶን ቪላ
የጥምቀት በኣል በሰላም መጠናቀቁን የኢፌዴሪ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታውቋል። ግብረ ሃይሉ እንደገለፀው ከሃይማኖት አባቶች፣ ከደብር ሃላፊዎች፣ ከወጣቶችና ሴቶች እንዲሁም ከበኣሉ አስተባባሪ ኮሚቴዎች ጋር ተቀናጅቶ በመስራቱ በኣሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቅ መቻሉን ገልጿል። ለበኣሉ ድምቀትና ስኬት መላው የሀገራችን ሕዝብ የበኩሉን አስተዋፅኦ በማበርከቱና የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይሉ ከማእከል በሚሰጠው ትእዛዝ ስራውን በአግባቡ በመምራቱ እንዲሁም የፀጥታ ስራውን ለማሳ...
አርሰናል
ተፎካካሪ ፓርቲዎች!
Don’t take life so seriously!
250 ታጣቂዎች ትጥቅ ፈቱ የህወሃት 250 ወታደሮች ትጥቅ ፈተው ወደ ካምፕ መግባታቸው በሱዳን ከሰላ የነበሩ ታጣቂዎችም ተመሳሳዩን እንከተላለን ማለታቸው ተሰምቷል ምስራቃዊ ሱዳን ከሰላ ግዛት ግዴማ እና አካባቢው ከሚንቀሳቀሰው የህወሃት ታጣቂ አብዛኛው በመንግስትና በህወሃት የተፈረመው የሰላም ስምምነት በቀጣይ በነፃነት እንዲንቀሳቀሱ እድል ስለሚፈጥር መንገዱ የሚከፈት ከሆነ እስከ ህዳር ወር መጀመሪያ ድረሰ ከነትጥቃቸው ወደ ሀገር ውስጥ በመመለስ እጃቸውን ለመንግስት ለመስጠት መወሰናቸውን ለመረጃዉ ቅርበት...
󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታ! ተጀመረ! አስቶንቪላ 0 0 ኤቨርተን ቪላ ፓርክ Share
Physics 2013/14 entrance exam questions 64MB
Click to join ┈┈┈ ┈┈┈
ዚንቼንኮ በኢንስታግራሙ ገፅ ላይ ! SHARE
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ የነበሩ የትግራይ ክልል ክለቦችን በቀጣዩ ኣመት [2016] በሊጉ እንዲሳተፉ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቋል። የኢትዮጵያ እግር ኳሰ ፌዴሬሽን በበኩሉ የትግራይ ክልል ክለቦችን ወደ ሊጉ ለመመለስ ኣለም አቀፍ ህጎችን መሰረት ባደረገ መልኩ የባለድርሻ አካላት ውይይት እንደሚያደርግ ጠቁሟል፡፡ ሆኖም ግን ከጦርነቱ መልስ ቡድኖቹን ለማቋቋም የገንዘብ አቅም ውስንነት በመኖሩ ድጋፍ እንዲደረግ ተጠይቋል የሰሜኑ ጦርነት ከመከሰቱ ...
ታላቁ ደርቢ ላንክሻየር ነገሩ ለደጋፊዎች ደርቢ ብቻ አይድለም ከዛም ያለፈ ትርጉም ያለው ጨዋታ እንጂ የሁለቱ ክለብ ደጋፊዎች ፍፁም አይዋደዱም ታሪካቸው የተጀመረው እንደ አውሮፕያኑ በሺ ስምንት መቶ ዘጠና አራት ነበር ሊቨርፑል ለመጀመሪያ ጊዜ ዩናይትድን ያስተናገደው ጨዋታውንም ሊቨርፑል 2 0 አሸነፈ! ከዚያ ወዲህ የተፈጠሩ የደርቢው ሪከርዶች በሜዳው ብዙ ጎል አስቆጥሮ ያሸነፈ = ሊቨርፑል 7 1 ዩናይትድ ከሜዳ ውጪ ብዙ ጎል ያስቆጠረ = ሊቨርፑል 5 0 ዩናይትድ ( 2021 ) ብዙ የላንክሻየር ጨዋታዎችን...
ዝግጁ አልነበረም
Yared Negu & Millen heilu BIRA BIRO New EthiopianMusic 2021
በድጋሚ የእጅ ውርወራ ለነሱ።
በዚህ የውድድር አመት ከጋብሬል ማግሃሌሽ በላይ ጎል ያስቆጠረ ተከላካይ የለም (5)። የዘፋኝ ስም ያላቸው አጥቂዎችም እንደዛው SHARE
ከልክ ያለፈ በራስ መተማመን ጥሩ አይደለም
ADVERTISMENT ከርብር መረጃ ለእርስዎ የቀረበ ግብዣ።በርብር መረጃ በዩቲዩብና በቴሌግራም