query_id
stringlengths
32
32
passage_id
stringlengths
32
32
query
stringlengths
7
297
passage
stringlengths
137
5.93k
category
stringclasses
6 values
link
stringlengths
28
740
negative_passages
listlengths
16
16
6781db55ceca9e2dfa261d4b909b8b30
2c8271ab2982e90d13978831b6019853
ሐምሌ 22 በአዲስ አበባ 3 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ቅድመ ዝግጅቶች ተጠናቀዋል
ሐምሌ 22 በአዲስ አበባ ከተማ የሶስት ሚሊየን ችግኞች ተከላ ለማከናወን ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ፡፡ዛሬ በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች በተገኙበት የአረንጓዴ አሻራ የንቅናቄ መድረክ በሚሊኒየም አዳራሽ ተካሂዷል፡፡በንቅናቄ መድረኩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።ኢንጂነር ታከለ ኡማ በንቅናቄ መድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር ከተማ አስተዳደሩ በዚህ የአንድ አመት ጉዞ...
ቢዝነስ
https://waltainfo.com/am/23881/
[ { "cosine_sim_score": 0.5782450437545776, "passage": "የፌዴራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ሰራተኞች በአዲስ አበባ ከተማ በሶስት የተለያዩ ቦታዎች ችግኞች መትከላቸው ተገለጸ፡፡የባለስልጣኑ ሰራተኞች ከ600 በላይ ችግኞችን የተከሉት በኮተቤ፣ በቃሊቲ ማሰልጠኛ እና በክፍያ መንገዶች ነው፡፡የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ያደታ የተተከሉ ችግኞችን የማፅደቅ ስራ በኃላፊነት እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡ችግኞቹ የአየር ብክለትን በመከላከል ረገድ ባለስልጣሉ ከሚያ...
0a6ff88b171fc14756313d1799cea97e
4c503fe6e96d73976114920550e88a22
በሞቃዲሾ የሚገኘው የቱርክ ወታደራዊ ካምፕ 152 የሶማሊያ ወታደሮችን አሰለጠነ
በሶማሊያ ሞቃዲሾ የሚገኘው የቱርክ ወታደራዊ ካምፕ 152 የሶማሊያ ወታደሮች ማሰልጠኑን አስታወቀ፡፡በቱርክ አጋዥነት በሶማሊያ የሚደረገው ወታደራዊ ስልጠና ሀገሪቱን ከሚያምሳት የሽብርተኝነት አደጋ ለመታደግ መሆኑንም ቱርክ ገልፃለች፡፡ቱርክ በአፍሪካ ከከፈተቻቸው ወታደራዊ ካምፖች መካከል በ2017 እ.አ.አ በሞካዲሾ የከፈተችው ይጠቀሳል፡፡ይህ ካምፕ ከ1 ሺህ 500 በላይ የሶማሊያ ወታደሮችን አሰልጥኖ ወደ ስራ ማሰማራቱን የቱርክ መከላከያ ሚኒስቴር ሁሉሲ አካር አስታውቀዋል፡፡ቱርክ በሶማሊያ አሰልጥና ካስመረቀ...
ፖለቲካ
https://waltainfo.com/am/33311/
[ { "cosine_sim_score": 0.4899539351463318, "passage": "አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012(ኤፍቢሲ) የአልሸባብ ታጣቂ ቡድን በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ ለደረሰ  የቦንብ ፍንዳታ ኃላፊነቱ መውሰዱን አስታወቀ፡፡ሆኖም የሶማሊያ ብሄራዊ የደህንነት ኤጀንሲ ጥቃቱ በሌላ ሀገር ታቅዶ የተፈፀመ መሆኑን ነው ያስታወቀው፡፡ጥቃቱ በከተማዋ ደቡብ ምዕራብ  ፍተሻ ጣቢያ  የደረሰ ሲሆን በተሸከርካረ የተጠመደው ቦንብ ያደረሰው ጉዳት ከሁለት አመት ወዲህ በአፍሪካ ቀንዷ ሀገ...
631e889e052b10a76a2834e0bcd61dff
c8473d65f18a8c6fe8c2e30df1607600
የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤን ማካሄድ ጀመረ
የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 5ኛ የምርጫ ጊዜ 4ኛ የስራ ዘመን መደበኛ ጉባኤን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል።የምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ ላክዴር ላክባክ በጉባዔው መክፈቻ እንደተናገሩት፤ ለህዝቦች ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚዊና ፖለቲካዊ ዕድገት ሰላም ወሳኝ ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚፈጠሩ ግጭቶችን ጥበብ በተሞላበት መንገድ መፍታት ይገባዋል፡፡በክልሉ የተጀመረውን ለውጥ ለማደናቀፍ እየተንቀሳቀሱ ያሉ ግለሰቦችና ቡድኖችን በጋራ መታገል እንደሚገባም አፈጉባኤው አሳስበዋል፡፡የ2011 ዓ.ም በ...
ፖለቲካ
https://waltainfo.com/am/31263/
[ { "cosine_sim_score": 0.5614671111106873, "passage": "የህዝቦች አንድነት ለሁለንተናዊ ለውጥ በሚል መሪ ቃል 10ኛው የደኢህዴን የንቅናቄ ጉባኤ ከመስከረም 18 ቀን 2011 ዓም ጀምሮ እንደሚካሄድ የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት አስታወቀ ፡፡በጉባኤው ተጀመረውን ሀገራዊ ለውጥ በማስቀጠል የዜጎችን ተጠቃሚነት ይበልጥ ማረጋገጥ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ በስፋት ይመከራል ተብሎ ይጠበቃል ።የደኢህዴን ማእከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ በወቅታዊ...
829e11594f2d2a6ac0c1d5e4196ed64a
3db1fa7bfd34e9f97c064930816d03ee
የ2011 በጀት ዓመት የውጭ ዲሎማሲያዊ ተግባራት ስኬታማ እንደነበሩ ተገለጸ
በ2011 በጀት ዓመት የተከናወኑ የውጭ ዲፕሎማሲያዊ ተግባራት ስኬታማ እንደነበሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ የሚኒስቴሩን የ2011 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም አስመልክተው ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ እንደገለጹት የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ የትኩረት አቅጣጫ በሆኑት በኢኮኖሚ እና ዜጋ መር ዲፕሎማሲ፣ የአሜሪካ፣ አውሮፓ፣ እስያ አውስትራሊያ ዓለምአቀፍ ተቋማት እንዲሁም የሚኒሰቴሩ አዲስ የሰው ኃይል ስምሪት አንፃር ውጤታማ ተግባራት ተከናውነዋል፡፡   የኢትዮ ...
ፖለቲካ
https://waltainfo.com/am/31264/
[ { "cosine_sim_score": 0.41633135080337524, "passage": "የኢፌዴሪ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያን ውጪ ግንኙነት ብሄራዊ ጥቅም ባስጠበቀ መልኩ እንዲመራ የሚያስችል አላማ አስቀምጦ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ ገለጸ ፡፡የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአዲሱ ሪፎርም ተመሥረቶ የመደባቸውን አምባሳደሮችና ሚሲዮነሮች አቅምን ለማጎልብት የሚረዳ ሥልጠና ለአሥር ቀናት የሚቆይ ሥልጠና አዘጋጅቷል፡፡ሥልጠናው ከዛሬ የሚጀምር ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶክተር ወርቅነህ ገብየሁ  ተገ...
2dadb2854a047f2ee30167b51a86ada7
9c1ae6d51b99e59bcdf97b372e1f607e
አቶ አገኘሁ ተሻገር የሰላም ግንባታና የሕዝብ ደህንነት ኃላፊ ሆነው ተሾሙ
አቶ አገኘሁ ተሻገር የአማራ ክልል የሰላም ግንባታና የህዝብ ደህንነት ቢሮ ሃላፊ ሆነው ተሹመዋል።የአማራ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ጉባኤ የአቶ አገኘሁ ተሻገርን የክልሉ የሰላም ግንባታና የህዝብ ደህንነት ቢሮ ሃላፋነት ሹመትን በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።አቶ አገኘሁ ላለፉት 20 ዓመታት በክልሉ በልዩ ልዩ የኃላፊነት ቦታዎች መስራታቸው ተገልጿል፡ከሰላምና ጸጥታ ሥራዎች ጋር በተያያዘ ልምድ ያላቸው በመሆኑ ለወቅቱ የክልሉ የሰላምና ደኅንነት ሁኔታ መረጋጋት አስተዋጽኦ እንደሚያበረክቱም አስተያየት ተ...
ፖለቲካ
https://waltainfo.com/am/31259/
[ { "cosine_sim_score": 0.4641527831554413, "passage": " የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ባካሄደው የም/ቤት ስብሰባ የአምስት አመራሮችን ሹምሽር አድርጓል፡፡ ም/ቤቱ ባለፈው ሐሙስ ባጠናቀቀው ስብሰባው የተለያዩ ችግሮችን የገመገመ ሲሆን፤ በተለይ በክልሉ የሠላም ሁኔታና የፍትህ አሠጣጥ ድክመት ላይ በጥልቀት ውይይት ማድረጉን የክልሉ ም/ፕሬዚዳንት አቶ አዲጐ ሀምሳያ ገልፀዋል፡፡ በቀጣይ አመት ክልሉ ከፀረ ሠላም ሀይሎች ተጠብቆ፣ የተረጋጋና ሠላ...
30c89e604385feffe84e785bc67b91d6
990a914b1377aa46f8e722fa90763cfb
የአማራ ክልል ምክር ቤት የ230 ዳኞችን ሹመት አጸደቀ
የአማራ ክልል ምክር ቤት የ230 ዳኞችን ሹመት አጸደቀየአማራ ክልል ምክር ቤት በተለያዩ ደረጃዎች የሚመደቡ ዳኞችን ሹመት አጽድቋል፤ የሥነ ምግባር ጉድለት ያለባቸውን ደግሞ ከሥራ አሰናብቷል፡፡የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በአራተኛ ቀን ውሎው ከሰዓት በፊት ከተመለከታቸው ጉዳዮች ውስጥ የዳኞች ሹመት ይገኝበታል፡፡በዕጩነት የቀረቡት ዳኞች በሥነ ምግባራቸው ጥሩ ስለመሆናቸው አስተያዬት የተሰጠባቸው፣ በመመልመያ መስፈርቱ ተወዳድረው የተመረጡ እና የትምህር...
ፖለቲካ
https://waltainfo.com/am/31260/
[ { "cosine_sim_score": 0.5526455640792847, "passage": "የአማራ ክልልን በተለያዩ ጊዜያት እንዲተራመስ ያደረጉ ከሌላ ቦታ የመጡ ሳይሆን የክልሉ ተወላጅ የሆኑ፤ አጀንዳ ተቀባይ ቅጥረኞች ናቸው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገለፁ። የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫም የእነዚህን ቅጥረኞች ተልዕኮ ማክሸፍ ነው ብለዋል።የአማራ ክልል ም/ቤት 15ኛ መደበኛ ጉባኤው ትናንት አጠናቋል። ም/ቤቱ ለ2013 በጀት ዓመት 62.7 ቢሊዮን የዳኞችን ሹመት አፅድቋል።።\n", ...
95ef0df079dc26ff14af552343c92bab
2338fada671827af2294998468cc0468
ሃምሌ 22 ለሚካሄደው የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር 54 ሚሊየን ብር ተመድቧል
በዘንድሮ በጀት ዓመት ከ4 ቢሊዮን ችግኝ በላይ ለመትከል እቅድ መያዙ ይታወቃል፡፡ የዚህ አካል የሆነውና ሃምሌ 22 ቀን የሚካሄደው የአረንጓዴ አሻራ ቀን በተሳካ ሁኔታ እንዲጠናቀቅ አሰፈላጊ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቀ እንደሚገኝ ብሄራዊ የቴክኒክ ኮሚቴው አስታውቋል፡፡ሃምሌ 22 ቀን በአንድ ጀንበር 200 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል የተያዘው እቀድ የተሳካ እንዲሆን 54 ሚሊየን ብር መመደቡም ተገልጿል፡፡ለዚህም 46 ሚሊየኑ ለክልሎች 8 ሚሊየኑ ደግሞ ለፌደራል ከተሞች እንደተመደበ የብሄራዊ የቴክኒክ ኮሚቴው አ...
ሀገር አቀፍ ዜና
https://waltainfo.com/am/32585/
[ { "cosine_sim_score": 0.4556579887866974, "passage": "አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ ብሄራዊ ኮሚቴ አባላት በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን አዳማ ወረዳ ሶደሬ ችግኝ ጣቢያን እየጎበኙ ነው።በጉብኝቱ ላይ ሚኒስትሮች፣ የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመንግስት አመራሮችን ጨምሮ ታዋቂ ግለሰቦች ተገኝተዋል።ለዘንድሮው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ 24 ሺህ የችግኝ ጣቢያዎች በሃገር አቀፍ ደረጃ ተዘጋጅተዋል።በዚህም 5 ቢሊየን ...
b2c60821584987ad168a72f0b1d283b7
f983c0c9e865969bb69c3410d6aa2173
ለህግ የበላይነት መከበር ሁሉም በጋራ መስራት እንዳለበት ተጠቆመ
የፍትህ እኩልነትን ለማረጋገጥ የህግ የበላይነትን የማክበርና የማስከብር ሃላፊነትን ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በጋራ እንዲወጣ ተጠየቀ፡፡መሰረቱን ህዝብ ያደረገ የፍትህ ስርዓት ለማፈን የፌዴራል የፍትህና ህግ መምሪያ እና ስልጠና ተቋም ከሚመለከታቸው የፍትህ አካላት ጋር እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡በሀገር አቀፍ ለውጡን የሚደግፍ እና የህዝብን እኩልነት የሚያረጋግጥ የፍትህ ስርዓት እንዲኖር የዘርፉ ተቋማት የህግ የበላይነትን ዋና ዓላማቸዉ አድርገው መስራትም አለባቸው ብሏል የስልጠና ተቋሙ ምክትል ዳይሬክተር፡...
ሀገር አቀፍ ዜና
https://waltainfo.com/am/32586/
[ { "cosine_sim_score": 0.47853314876556396, "passage": " …የህዝብ ፍላጎት ከፍትህ የተፋታ ደረቅ ሕግ ሳይሆን፣ በፍትህ የተቃኘ፣ ለፍትህ የቆመ የሕግ ሥርዓትን ነው። የህዝብ ፍላጎት የሕግ አስከባሪ ተቋማት ገለልተኛና ለፍትህ ታማኝ፣ ለዜጎች መብት ቀናኢ እንዲሆኑ ነው። ህግ ሁላችንንም እኩል የሚዳኝ መሆን አለበት፡፡ እንዲህ ሲሆን ህግ በተፈጥሮ ያለንን ሰብዓዊ ክብራችንን ያስጠብቅልናል፡፡ ይህን እውነታ በመረዳት በሀገራችን ዴሞክራሲ እንዲያብብ፣ ነፃነትና ፍ...